top of page
በረከት ረታ

     በረከት ረታ የሌዋውያን መንግስት ማእከል ዋና መሪ (ሲኒየር ኤልደር) ሲሆን፡በረከት ከባለቤቱ ሰለማዊት ገብረሂወት እና ከልጃቸው ኤዎድያ በረከት በስዊዘርላንድ በሰንጋለን ከተማ ነዋሪዎች ናቸው እንዲሁም  በአለም አቀፉ የኮንግረስ wbn የመረብ አሰራር እንቅቃሴዎች ላይ  አገልግሎቶችን በመስጠት፥ በተለይም በኢትዮጲያውያን እና በኤርትራውያን የኮኦርድኔተር ቲም አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛል።

መብራህቱ ገብረእግዚአብሄር

     መብራህቱ ገብረእግዚአብሄር የሌዋውያን መንግስት ማእከል ምክትል መሪ (አሶሼት ኤልደር) ሲሆን ከባለቤቱ ሰናይት መኮነን በስዊዘርላንድ በባትቢል ክተማ ነዋሪዎች ናቸው እንዲሁም  በአለም አቀፉ የኮንግረስ wbn የመረብ አሰራር እንቅቃሴዎች ላይ  አገልግሎቶችን በመስጠት፥ በተለይም በኢትዮጲያውያን እና በኤርትራውያን የኮኦርድኔተር ቲም አባል በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛል።

bottom of page