top of page
![]() | ![]() | ![]() | ![]() |
---|---|---|---|
![]() | ![]() |
LEVIT KINGDOM CENTER
የሌዋውያን መንግስት ማዕከል
የእግዚአብሄር ቃል በሚያዘው የቅድስና ህይወት ልክ መኖር እና በእግዚአብሄር ፊት ያለነቀፋ ለመሆን አጥብቆ መስራት። ሐዋርያዊ ትውልድ እንደመሆናችን መጠን ከግለኝነት ይልቅ ለጋራ ትስስር ህብረት እና ድርጊት ትልቅ ትኩረት መስጠት።እያንዳንዱ አባል በክርስቶስ ጸጋ እና ሀይል እውነተኛ ህይወት ለውጥ እና ማንነት ኖሮት መለኮታዊውን ሀሳብ በመረዳት ህይወት ብስለትን የተሞላን ህይወት ከመላበስ በመነሳት የጌታን ሀሳብ በትክክል መተግበር ወደሚችሉበት የህይወት ልክ ማምጣት።

ABOUT OUR CHURCH
እያንዳንዱ አባል በክርስቶስ ጸጋ እና ሀይል እውነተኛ ህይወት ለውጥ እና ማንነት ኖሮት መለኮታዊውን ሀሳብ በመረዳት ህይወት ብስለትን የተሞላን ህይወት ከመላበስ በመነሳት የጌታን ሀሳብ በትክክል መተግበር ወደሚችሉበት የህይወት ልክ ማምጣት።

TEENAGE MINISTRIES
የያራሽ ትውልድ፣የመጪው ዘመን ተተኪዎች እና የእግዚአብሔርን ስራ ተቀብለው የሚያሰተላፉ እና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ እስኪመጣ የምያፋጥን ትውልድ ነው ።

SERVICES
እግዚአብሄር ከሰጠን ተልእኮ አንዱን በኤሮፓ መንግስቱን የመስፋት ወጥን መሰረት ከቢልድ ኪርከ የነበረንን አብረን የእግዚአብሄር ቃል መካፈል እና የቡና ግዜ በጣም የሚገርም ግዜ ነበረን

LEVITE KINGDOM
CENTER
I'm a title. Click here to add your own text and edit me.
bottom of page